ቤት

ማህበሩ ሴቶች ሴቶችን ይረዳል e.V. ምክር ይሰጣል ፤ እንደዛ ሆኖ ደግሞ ባዳራቸው ጥቃት ለተጎዱ ሴቶችና ልጆቻቸው የድጋፍ አቅርቦቶች ይሰጣል ። በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ፣ እንደ የተለያዩ ዓይነቶች/ቅርጾችን ሊወስድ ይችላል ፣ እንደ አካላዊ ፣ ሥነ ልቦናዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና / ወይም ወሲባዊ ጥቃት።

ሴቶች ሴቶችን ይረዳሉ e.V.ንሱ በስልክ ቁጥር 0941 - 24000 ማግኘት ይቻላል።

 

የቢሮ መከፈቻ ሰዓቶች:  
ከሰኞ እስከ ሐሙስ-ከ: 8 ጥዋት እስከ 5 ሰዓት
አርብ: 8 ጥዋት እስከ 2 ሰዓት

 

 

ሌሎች የምክር ጊዜዎች በቀዳማዊ ዝግጅት/ጥያቄ ሊገኙ ይችላሉ ፡፡
በተጨማሪም ፣ እኛ ከቢሮ ውጭ የሥራ ሰዓት በስልክ ተጠባባቂ እንገኛለን። የሚመለከታቸው የሞባይል ስልክ ቁጥር በምላሹ ማሽን/አንሰር ማሽኑ ላይ ይገኛሉ/ል።

 

የምክር ማእከል መረጃን እና ምክርን እንደሚሰጥ የሚያደረግ ማህበሩ ሴቶች ሴቶችን ይረዳል e.V. እና በቤት ውስጥ ብጥብጥ ላይ እገዛ “Häuslicher Gewalt“ይተባበራል ። የማኅበሩ “አንቶኖመስ“ ገለልተኛ የሴቶች መጠለያና በአመጽ የተጎዱትን ሴቶች እና ልጆቻቸው ጥበቃ እና እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ፤ በተጨማሪ ደህንነቱ የተጠበቀ መጠለያ ።

 
“Autonomes“ የሴቶቾ መጣያ

Postfach 110 204
93015 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

E-Mail:
info@frauenhaus-regensburg.de


የምክር ማዕከል ለ ሴቶች

Gumpelzhaimerstr. 8a
93049 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

E-Mail:
beratungsstelle@fhf-regensburg.de


ጣልቃ ገብነት ማዕከል /
በ-ንቁ የምክር ማእከል

Gumpelzhaimerstr. 8a
93049 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

 

 

ወደ የምክር ማእከል ሞጋዣ:

በአውቶብስ: መስመር 6 ወደ “Richtung Wernerwerkstraße“ / አውቶቡስ ማቆሚያ “Gumpelzhaimerstraße“
በመኪና: የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ.

እንዲሁም በባላቹ መደብደብ “Häusliche Gewalt“ ለመከላከል ብሄራዊ የእርዳታ መስመርን “Bundesweite Hilfetelefon“ መወኸስ - ማነጋገር ይችላሉ
አድራሻ: 08000 - 116 016. ይህ በሰዓት ዙሪያ/በቀንና በማታ ይገኛሉ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ቋንቋዎች ምክር መስጠት ይችላል ፡፡

ራሱ የቻለ “Autonomes“ የሴቶች መጠለያ

“Regensburg“ ውስጥ ገለልተኛ የሴቶች መጠለያ ጥበቃ እና ደህንነትን ይሰጣል፤ በዓመፅ ለተጎዱ ሴቶች እና ልጆቻቸው መጠለያ ፡ ሴቶች እና ልጆች ከፊል/ ምክር እና ድጋፍ ፤ ከእኛ ያገኙ እና ለሚመጣ ግዜ ለራስዎ ህይወት አመለካከቶችን ያዳብሩ ይችላሉ ፡፡

 

ወደ ሴቶች መጥያ ማን ሊመጣ ይችላል?

ሴቶች መጠለያ ቦታ ለሴቶችና ለልጆቻቸው ጥቃት ሰለባልዎች ያገኙ ደህንነት የተጠበቀ መጠለያ ይሰጣል ጥበቃ እና ደህንነት ዋስትና ለመስጠት ፣ ይሄ አድራሻ የሴቶች መጠለያ ቦታ ሚስጥር ነው ፡፡

 

ወደ ሴቶች መጣያ ቦታ እንዴት ነው መንገዱ?

የሴቶች መጠለያ ሠራተኞች በዚህ ስልክ ቁጥር 0941 -24000 ይገኛሉ ። የሴቶች መጠለያ ቢሮ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 8 ሰዓት እስከ ከምሳ ባሃላ 5 ሳዐት እና አርብ እስከ 2 ሳዐት ይገኛሉ ። በስተቀር አንድ ሠራተኛ ከመክፈቻ ጊዜያት ውጪ የስልክ ተጠባባቂ ላይ ይገኛል ፡፡ የሞባይል ቁጥሩ የሚመለከተው ሠራተኛ በቢሮው የመልስ ማሽን ላይ ይገኛል።
የመጀመሪያ ግላዊ ግንኙነት የሚከናወነው ስፍራዎች ውስጥ በቀጠሮ ቦታ የምክር ማእከል ነው።

ከሴቶች መጠጊያ - በዚያ ቁጥር አነስተኛ ቦታዎች ምክንያት የቤቶች ገበያ ሁኔታ ወዘተ - ብዙውን ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተያዘ ስለሆነ ፣ በስልክ ነፃ ቦታን በተመለከተ ማጣራቱን አጣዳፊነት ያስፈልጋ ። በዚህ የስልክ ውይይት ስለ ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎችንና ለማስገባት ሊያቀርብ ይችላል በዚህ ሆኖ ያለ በሴቶች መጠለያ ውስጥ ያለው ሕይወት ውይይት ይደረጋል ፡፡

 

ወደ ሴቶቹ መሸሺጊያ ለመሸጋገር ዝግጁ ከሆኑ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ጠቃሚ ነው፦

  • መታወቂያ ፣ ፓስፖርት
  • የልደት የምስክር ወረቀት
  • የጋብቻ የምስክር ወረቀት /ስለአባትነት እና የእስር ማዘዣ ማረጋገጫ “Sorgerechtserklärung“
  • የጤና መድን ካርድ
  • የክትባት የምስክር ወረቀት ፣ “U-Heft“ መጽሐፍ
  • የገቢ ማረጋገጫ (ለምሳሌ የክፍያ ሰነድ ወይም ማስታወቂያ ከ የስራ ማእከል ፤ የልጆች ድጋፍ ማስታወቂያ ፣ የወላጅ ጥቅማ ማስታወቂያ)
  • አስፈላጊ መድሃኒቶች
  • የግል ዕቃዎች ፣ ለምሳሌ ፎቶዎች ወይም በጣም ደስ የሚል አሻንጉሊቶች
  • ልብስ

በአደጋ ጊዜ ግን ተጎጂው የሚመለከተው ሰው ምንም ነገር ማምጣት አያስፈልገውም ወደ የሴቶች መጠለያ መምጣት ፡፡ የግል ዕቃዎች እና ሰነዶች በሃላ መምጥት ይቻላል በኛ ሐገዝ።

በጣም አስፈላጊው ነገር ሴቶች እራሳቸውን እና የልጆቻቸውን ደህንነት መጠበቅ ነው!

 

ሴቶች እና ልጆች በሴቶች መጠለያ ውስጥ እንዴት ይኖራሉ?

እኛ ጋር የገቡት ሴቶች ብቻቸውን ወይም ከልጆቻቸው ጋር በአንድ ክፍል ሆነው ይኖራሉ ። ወጥ ቤት እና መታጠቢያ ቤት አብሮው ነው የሚጠቀሙት(ተጋርተዋል) ፡፡ የሴቶች መጠለያ ነዋሪዎች ራሳቸውን እና ልጆቻቸውን ይንከባከባሉ ፡፡ እሷቸው ዕለት ተዕለት ኑሯቸውን ለብቻው መቅረጽ እና የራሳቸውን ውሳኔ ማድረግ። አብረህ ለመኖር እዛ ቤቱ ያወጡት ህጎችን አሉ ፤ ሁሉም ነዋሪዎች ማክበር ያለባቸው። የአድራሻው ምስጢራዊነትም እንዲሁም አክብሮት ፣ አሳቢነት እና አመፅ የሌለው ከፍተኛ ትኩረት አላቸው ፡፡

 

በሴቶች መጠለያ ውስጥ ስንት ሴቶች እና ልጆች ይኖራሉ?

የሴቶች መጠለያ “Autonome Regensburg“ ለ 12 ለሴቶች እና ልጆች የሚሆን ቦታ ይሰጣል ። ክፍሎቹ በመጠን ይለያያሉ ፣ አንዳዶቹ ለአንድ ሴት ልጅ የሌላት ፤ አንዳዶቹ ልጅ/ጆች ላላት ሴት ተስማሚ ይሆናሉ። መታጠቢያ ቤት እና ወጥ ቤት ይጋራሉ ከሁለት እስከ አራት ቤተሰቦች ይጠቀማሉ ። ክፍሎቹ ሁሉም የተሞሉ ዕቃዎች ናቸው እንዲሁም ወጥ ቤቶቹም እንዲሁ፤ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችም ይገኛሉ ፡፡

 

አንዲት ሴት እና ልጆችዋ በሴቶች መጠለያ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላሉ?

በሴቶች መጠለያ ውስጥ የሚቆይበት ጊዜ የሚወሰነው በሚመለከታቸው ሁኔታዎች ለሴቲቱ እና ለልጆችዋ ላይ ነው ። በበለጠ የሚታይ መከላከያው እና ደህንነት ፡፡ በተጨማሪም ፣ በኋላ የመኖር/የሕይወት ያለው አመለካከት ከየሴቶች ቤት የመኖር ይሰራል ፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ እያንዳንዱ ሴት በየሴቶች መጠለያ ሠራተኞች ድጋፍ ይሰጣታል ፡፡

 

የሴቶች መጠለያ ቤት ደግሞ ሁል ጊዜ የልጆች መጠለያ ነው ፡፡

ልጆቹ እና ጎልማሳዎች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውና እንደ ምስክሮች ወይም እንደ አመጽ ተመክሮዋል። ለዚያም ነው የሴቶች መጠለያ ጥበቃ ደህንነት እና በተጨማሪም ምክር ድጋፍ የሚሰጣቸው ። ይህ አቅርቦት የሚከናወነው በነጠላ እና / ወይም በቡድን ነው።

 

አንዲት ሴት በሴቶች መጠለያ ውስጥ ከቆየች በኋላ ድጋፍዋን ቀጥላ ማግኘት ትችላለች?

በሴቶች መጠለያ ውስጥ ከቆዩ በኋላም ሴቶች እና ልጆች ቀጥለው ከ “Frauen hilft Frauen e.V” ከሚለው ማህበር ድጋፍ ምክር ማግኘት ይችላሉ ። ይህ ከዚያ በምክር ማእከሉ በኩል ይከናወናል ። የሚከተለው መሰጫ ምክር ጥቅም ላይ ማዋል ከፈለጉ ፣ የሚመለከታቸው ሰዎች ለራሳቸው ይወስናሉ።

የምክር ማዕከል ለሴቶች

ለሴቶች የምክር ማእከል መረጃ ፣ ምክር እና የአዳርነት ግጭቶች እና በባላቸው በድብደባ የተጎዱ ውስጥ ጋር የሚደረግ ድጋፍ ይሰጣል ። እኛን ነገሩ እናምናበታለን እነደ አካላዊ ፣ ሥነ ልቦናዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ወሲባዊ ጥቃት።

 

ጉዳት ከደረሰባቸው ሴቶች በተጨማሪ ፣ ጓደኞች ፣ የምታውቃቸውን እና ጉዳት ከደረሰባቸው ሴቶች እና ልጆች ጋር ግንኙነት ያላቸው ዘመዶች እና መረጃ የሚፈልጉ ፣ እንዲሁም ባለሙያዎችን የተለያዩ ተቋማት እኛን መወከስ ይችላሉ።

 

ምክር በስልክ ከፈለጉ - ባልታወቁ - ወንም ከፈለጉ በአካል ሊቀርቡ ይችላሉ ። ምክር ማዕከሉ ሠራተኞች ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 8 ሰዓት እስከ ከምሳ በሃላ 5 ሰዓት እና አርብ እስከ 2 ሰዓት ድረስ ይገኛል ፡፡ እንዲሁም በአስቸኳይ ጉዳዮች ላይ በመክፈቻ ጊዜ ውጭ በ የስልክ ተጠባባቂ የስልክ ቁጥሩ 0941 - 24000 ነው ፡፡

 

ምክክርዎቹ ለሴቶች / ወገንተኛ ከፊል የሚወክሉ ናቸው እንዲሁም ያለ ክፍያ ናቸው ፣ ከአንድ ጊዜ መረጃ እና ምስጢራዊ እና ውጤት የሚገኝለት ምክክር እስከ ረጂም ጊዜ መከታተል ሊሰጣቸው ይችላሉ።

 

እነሱ በምክክሩ ውስጥ የትኞቹ አርእስቶች/ቴማዎች እንዲወያዩ በኃይል የተጠቁ ሴቶች ራሳቸው ነው የሚወስኑ ። እኛ መረጃ እና ዕድል በህይወት ቀውስ ውስጥ ስሜታዊ እፎይታ እና መረጋጋት እናቀርባለን ። እኛ እንፈልጋለን ችግሮቻቸውን ለመፍታት የሚያስችሏቸውን ስትራቴጂዎች ለመፈለግ ጉዳዩ ያላቸውን ሴቶች ይደግፉ የጥቃት መክሮ እና ውጤቶቻቸው እና የእነሱን ተሞክሮዎች ማዳበር የድርጊት ችሎታን እና ዕድሎችን ለለውጥ ለማስፋት ተነሳሽነት ዓላማው የዕለት ተዕለት ኑሯቸውን ለየብቻ እንዲቀርጹ ነው ፡፡ በህይወት ቀውስ ውስጥ ስሜታዊ እፎይታ እና መረጋጋት።

 

ሊሆኑ የሚችሉ የምክክር ይዘቶች

  • መለያየት ፣ ፍቺ ፣ አሳዳሪነት “Sorgerecht“ መረጃ
  • የጥቃት ጥበቃ ሕግ-የመገናኘት እና ቅርበት መከልከል ፣ የአፓርትመንት ምደባ ("ብትመታ ትተወዋለህ")
  • ተደብቀህ መከታተል “Stalking“
  • ለደህንነትዎ እርምጃዎች

 

ምክክሩ ከአስተርጓሚ ጋርም ሊሆን ይችላል።