ራሱ የቻለ “Autonomes“ የሴቶች መጠለያ

“Regensburg“ ውስጥ ገለልተኛ የሴቶች መጠለያ ጥበቃ እና ደህንነትን ይሰጣል፤ በዓመፅ ለተጎዱ ሴቶች እና ልጆቻቸው መጠለያ ፡ ሴቶች እና ልጆች ከፊል/ ምክር እና ድጋፍ ፤ ከእኛ ያገኙ እና ለሚመጣ ግዜ ለራስዎ ህይወት አመለካከቶችን ያዳብሩ ይችላሉ ፡፡

ወደ ሴቶች መጥያ ማን ሊመጣ ይችላል?

ሴቶች መጠለያ ቦታ ለሴቶችና ለልጆቻቸው ጥቃት ሰለባልዎች ያገኙ ደህንነት የተጠበቀ መጠለያ ይሰጣል ጥበቃ እና ደህንነት ዋስትና ለመስጠት ፣ ይሄ አድራሻ የሴቶች መጠለያ ቦታ ሚስጥር ነው ፡፡

ወደ ሴቶች መጣያ ቦታ እንዴት ነው መንገዱ?

የሴቶች መጠለያ ሠራተኞች በዚህ ስልክ ቁጥር 0941 -24000 ይገኛሉ ። የሴቶች መጠለያ ቢሮ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ከጠዋቱ 8 ሰዓት እስከ ከምሳ ባሃላ 5 ሳዐት እና አርብ እስከ 2 ሳዐት ይገኛሉ ። በስተቀር አንድ ሠራተኛ ከመክፈቻ ጊዜያት ውጪ የስልክ ተጠባባቂ ላይ ይገኛል ፡፡ የሞባይል ቁጥሩ የሚመለከተው ሠራተኛ በቢሮው የመልስ ማሽን ላይ ይገኛል።
የመጀመሪያ ግላዊ ግንኙነት የሚከናወነው ስፍራዎች ውስጥ በቀጠሮ ቦታ የምክር ማእከል ነው።

ከሴቶች መጠጊያ - በዚያ ቁጥር አነስተኛ ቦታዎች ምክንያት የቤቶች ገበያ ሁኔታ ወዘተ - ብዙውን ጊዜ ሙሉ በሙሉ የተያዘ ስለሆነ ፣ በስልክ ነፃ ቦታን በተመለከተ ማጣራቱን አጣዳፊነት ያስፈልጋ ። በዚህ የስልክ ውይይት ስለ ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎችንና ለማስገባት ሊያቀርብ ይችላል በዚህ ሆኖ ያለ በሴቶች መጠለያ ውስጥ ያለው ሕይወት ውይይት ይደረጋል ፡፡

ወደ ሴቶቹ መሸሺጊያ ለመሸጋገር ዝግጁ ከሆኑ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ጠቃሚ ነው፦

  • መታወቂያ ፣ ፓስፖርት
  • የልደት የምስክር ወረቀት
  • የጋብቻ የምስክር ወረቀት /ስለአባትነት እና የእስር ማዘዣ ማረጋገጫ “Sorgerechtserklärung“
  • የጤና መድን ካርድ
  • የክትባት የምስክር ወረቀት ፣ “U-Heft“ መጽሐፍ
  • የገቢ ማረጋገጫ (ለምሳሌ የክፍያ ሰነድ ወይም ማስታወቂያ ከ የስራ ማእከል ፤ የልጆች ድጋፍ ማስታወቂያ ፣ የወላጅ ጥቅማ ማስታወቂያ)
  • አስፈላጊ መድሃኒቶች
  • የግል ዕቃዎች ፣ ለምሳሌ ፎቶዎች ወይም በጣም ደስ የሚል አሻንጉሊቶች
  • ልብስ

በአደጋ ጊዜ ግን ተጎጂው የሚመለከተው ሰው ምንም ነገር ማምጣት አያስፈልገውም ወደ የሴቶች መጠለያ መምጣት ፡፡ የግል ዕቃዎች እና ሰነዶች በሃላ መምጥት ይቻላል በኛ ሐገዝ።

በጣም አስፈላጊው ነገር ሴቶች እራሳቸውን እና የልጆቻቸውን ደህንነት መጠበቅ ነው!

ሴቶች እና ልጆች በሴቶች መጠለያ ውስጥ እንዴት ይኖራሉ?

እኛ ጋር የገቡት ሴቶች ብቻቸውን ወይም ከልጆቻቸው ጋር በአንድ ክፍል ሆነው ይኖራሉ ። ወጥ ቤት እና መታጠቢያ ቤት አብሮው ነው የሚጠቀሙት(ተጋርተዋል) ፡፡ የሴቶች መጠለያ ነዋሪዎች ራሳቸውን እና ልጆቻቸውን ይንከባከባሉ ፡፡ እሷቸው ዕለት ተዕለት ኑሯቸውን ለብቻው መቅረጽ እና የራሳቸውን ውሳኔ ማድረግ። አብረህ ለመኖር እዛ ቤቱ ያወጡት ህጎችን አሉ ፤ ሁሉም ነዋሪዎች ማክበር ያለባቸው። የአድራሻው ምስጢራዊነትም እንዲሁም አክብሮት ፣ አሳቢነት እና አመፅ የሌለው ከፍተኛ ትኩረት አላቸው ፡፡

በሴቶች መጠለያ ውስጥ ስንት ሴቶች እና ልጆች ይኖራሉ?

የሴቶች መጠለያ “Autonome Regensburg“ ለ 12 ለሴቶች እና ልጆች የሚሆን ቦታ ይሰጣል ። ክፍሎቹ በመጠን ይለያያሉ ፣ አንዳዶቹ ለአንድ ሴት ልጅ የሌላት ፤ አንዳዶቹ ልጅ/ጆች ላላት ሴት ተስማሚ ይሆናሉ። መታጠቢያ ቤት እና ወጥ ቤት ይጋራሉ ከሁለት እስከ አራት ቤተሰቦች ይጠቀማሉ ። ክፍሎቹ ሁሉም የተሞሉ ዕቃዎች ናቸው እንዲሁም ወጥ ቤቶቹም እንዲሁ፤ የልብስ ማጠቢያ ማሽኖችም ይገኛሉ ፡፡

አንዲት ሴት እና ልጆችዋ በሴቶች መጠለያ ውስጥ ምን ያህል ጊዜ መቆየት ይችላሉ?

በሴቶች መጠለያ ውስጥ የሚቆይበት ጊዜ የሚወሰነው በሚመለከታቸው ሁኔታዎች ለሴቲቱ እና ለልጆችዋ ላይ ነው ። በበለጠ የሚታይ መከላከያው እና ደህንነት ፡፡ በተጨማሪም ፣ በኋላ የመኖር/የሕይወት ያለው አመለካከት ከየሴቶች ቤት የመኖር ይሰራል ፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ እያንዳንዱ ሴት በየሴቶች መጠለያ ሠራተኞች ድጋፍ ይሰጣታል ፡፡

የሴቶች መጠለያ ቤት ደግሞ ሁል ጊዜ የልጆች መጠለያ ነው ፡፡

ልጆቹ እና ጎልማሳዎች ብዙውን ጊዜ ራሳቸውና እንደ ምስክሮች ወይም እንደ አመጽ ተመክሮዋል። ለዚያም ነው የሴቶች መጠለያ ጥበቃ ደህንነት እና በተጨማሪም ምክር ድጋፍ የሚሰጣቸው ። ይህ አቅርቦት የሚከናወነው በነጠላ እና / ወይም በቡድን ነው።

አንዲት ሴት በሴቶች መጠለያ ውስጥ ከቆየች በኋላ ድጋፍዋን ቀጥላ ማግኘት ትችላለች?

በሴቶች መጠለያ ውስጥ ከቆዩ በኋላም ሴቶች እና ልጆች ቀጥለው ከ “Frauen hilft Frauen e.V” ከሚለው ማህበር ድጋፍ ምክር ማግኘት ይችላሉ ። ይህ ከዚያ በምክር ማእከሉ በኩል ይከናወናል ። የሚከተለው መሰጫ ምክር ጥቅም ላይ ማዋል ከፈለጉ ፣ የሚመለከታቸው ሰዎች ለራሳቸው ይወስናሉ።

We use cookies on our website. Some of them are essential for the operation of the site, while others help us to improve this site and the user experience (tracking cookies). You can decide for yourself whether you want to allow cookies or not. Please note that if you reject them, you may not be able to use all the functionalities of the site.