ቤት

ማህበሩ ሴቶች ሴቶችን ይረዳል e.V. ምክር ይሰጣል ፤ እንደዛ ሆኖ ደግሞ ባዳራቸው ጥቃት ለተጎዱ ሴቶችና ልጆቻቸው የድጋፍ አቅርቦቶች ይሰጣል ። በሴቶች ላይ የሚፈጸመው ጥቃት ፣ እንደ የተለያዩ ዓይነቶች/ቅርጾችን ሊወስድ ይችላል ፣ እንደ አካላዊ ፣ ሥነ ልቦናዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ እና / ወይም ወሲባዊ ጥቃት።

ሴቶች ሴቶችን ይረዳሉ e.V.ንሱ በስልክ ቁጥር 0941 - 24000 ማግኘት ይቻላል።

የቢሮ መከፈቻ ሰዓቶች:  
ከሰኞ እስከ ሐሙስ-ከ: 8 ጥዋት እስከ 5 ሰዓት
አርብ: 8 ጥዋት እስከ 2 ሰዓት

ሌሎች የምክር ጊዜዎች በቀዳማዊ ዝግጅት/ጥያቄ ሊገኙ ይችላሉ ፡፡
በተጨማሪም ፣ እኛ ከቢሮ ውጭ የሥራ ሰዓት በስልክ ተጠባባቂ እንገኛለን። የሚመለከታቸው የሞባይል ስልክ ቁጥር በምላሹ ማሽን/አንሰር ማሽኑ ላይ ይገኛሉ/ል።

የምክር ማእከል መረጃን እና ምክርን እንደሚሰጥ የሚያደረግ ማህበሩ ሴቶች ሴቶችን ይረዳል e.V. እና በቤት ውስጥ ብጥብጥ ላይ እገዛ “Häuslicher Gewalt“ይተባበራል ። የማኅበሩ “አንቶኖመስ“ ገለልተኛ የሴቶች መጠለያና በአመጽ የተጎዱትን ሴቶች እና ልጆቻቸው ጥበቃ እና እንዲያገኙ ያስችላቸዋል ፤ በተጨማሪ ደህንነቱ የተጠበቀ መጠለያ ።

 
“Autonomes“ የሴቶቾ መጣያ

Postfach 110 204
93015 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

E-Mail:
Diese E-Mail-Adresse ist vor Spambots geschützt! Zur Anzeige muss JavaScript eingeschaltet sein!


የምክር ማዕከል ለ ሴቶች

Gumpelzhaimerstr. 8a
93049 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

E-Mail:
Diese E-Mail-Adresse ist vor Spambots geschützt! Zur Anzeige muss JavaScript eingeschaltet sein!


ጣልቃ ገብነት ማዕከል /
በ-ንቁ የምክር ማእከል

Gumpelzhaimerstr. 8a
93049 Regensburg

Telefon: 0941 - 24000
Telefax: 0941 - 2802520

 

 

ወደ የምክር ማእከል ሞጋዣ:

በአውቶብስ: መስመር 6 ወደ “Richtung Wernerwerkstraße“ / አውቶቡስ ማቆሚያ “Gumpelzhaimerstraße“
በመኪና: የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች አሉ.

እንዲሁም በባላቹ መደብደብ “Häusliche Gewalt“ ለመከላከል ብሄራዊ የእርዳታ መስመርን “Bundesweite Hilfetelefon“ መወኸስ - ማነጋገር ይችላሉ
አድራሻ: 08000 - 116 016. ይህ በሰዓት ዙሪያ/በቀንና በማታ ይገኛሉ እንዲሁም በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለያዩ ቋንቋዎች ምክር መስጠት ይችላል ፡፡

 

We use cookies on our website. Some of them are essential for the operation of the site, while others help us to improve this site and the user experience (tracking cookies). You can decide for yourself whether you want to allow cookies or not. Please note that if you reject them, you may not be able to use all the functionalities of the site.